Home
Oldies Music
Modern-music
Blog
pictures
Ethio Links
Feedback
Home
Oldies Music
Modern-music
Blog
Feedback
Entertainment News
Browsing Archive: June, 2010
በሙዚቃ ቤቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ ከ31 በላይ የሕገወጥ ማባዣ ማሽኖች ተገኙ
Posted by Addismood on Monday, June 21, 2010, In :
Music
የኢትዮጵያ ቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማኅበር፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የዘፈኖችን፣ የፊልሞችን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችን አባዝተው እና አስመስለው ሠርተው በመሸጥ ሥራ የተጠረጠሩ 108 ሙዚቃ ቤቶችን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር በትናንትናው ዕለት ሕጋዊ ፍተ...
Continue reading ...
አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ ሜጋ አምፊ ትያትር ቤትን ሊያስተዳድር ነው
Posted by Addismood on Monday, June 21, 2010, In :
Music
ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል እና የኢትዮጵያ ጃዝ ሙዚቃ አባት የሆነው አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ በጋራ በመሆን አዲስ ኩባንያ ያቋቋሙ ሲሆን፣ ይህ ኩባንያ ሜጋ አምፊ ትያትር ቤትን ያስተዳድራል፡፡
ሁለቱ አካላት የሚያቋቁሙት ኩባንያ ዋል አፍሪካ ጃዝ መንደር የሚል ስያሜ ያገኘ ሲሆን፣ ማን ምን ያህል ድርሻ ይ...
Continue reading ...
« Back to posts
Recent Posts
The youngest richest singer in Ethiopia
በሙዚቃ ቤቶች ላይ በተደረገ...
አርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ...
Ethiopian musician Dereje Dubale dies at 37...
Semahegn Belew to serve 4 Years for manslaughter
Categories
Music (9)
Others (2)
Blog Archive
March 2010
April 2010
May 2010
June 2010
July 2010
Subscribe to this blog
Make a
Free Website
with
Yola.